The most successful Ginbot 7 popular Force fund raising event in oslo sep 28 2013
በመስከረም 28, 2013 በኖርዌ ዋና ከተማ ኦስሎ ለግንቦት 7 ህዝባዊ ኃይል የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም መካሄዱ ይታወሳል። ይህ የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት እጅግ የተዋጣለትና የተሳካ የገንዘብ ማሰባሰቢያ የተደረገበት ምሽት ሲሆን ህዝቡም ለሃገሩ ያለውን ፍቅርና ቁጭት እንዲሁም ወያኔን ለመጣል ቆርጦ መነሳቱ የሚያሳይ ነበር። ሙሉ ዝግጅቱን ለመከታተል ቪዲዮውን ይመልከቱ
No comments:
Post a Comment