Friday, March 15, 2013

Under Cover of Security, Governments Jail Journalists

By Monica Campbell

Along an isolated stretch of Ethiopian desert, under a gray July sky, soldiers dragged journalist Martin Schibbye from a truck, stood him up, raised their Kalashnikovs, and fired. The shots whistled by his head. "I thought, just get it over with," Schibbye said. "I'd given up." By that time, he thought his colleague, photojournalist Johan Persson, was already dead. Soldiers had dragged Persson in a different direction and fired repeatedly. Those shots turned out to be near-misses as well, intended to intimidate and instill fear.
Swedish journalists Martin Schibbye, left, and Johan Persson are released from jail after being held by Ethiopia on terror charges. (AFP/Jonathan Nackstrand)
Swedish journalists Martin Schibbye, left, and Johan Persson are released from jail after being held by Ethiopia on terror charges. (AFP/Jonathan Nackstrand)

The two Swedish journalists were allowed to live that day, but they were not allowed their freedom. For more than 400 days, they were jailed in Addis Ababa, shuttled from solitary cells to rat-infested rooms crowded with prisoners, some with tuberculosis.

Thursday, March 14, 2013

የስለላ ተግባርን ቀዳሚ አጀንዳ ያደረገው የወያኔ አገዛዝ የግንቦት7 ንቅናቄን መሰለሉ ተጋለጠ

ኢትዮጵያዊያንን አፍኖና ረግጦ አንድ ለአምስት በተሰኘ አደረጃጀት እስከቤተሰብ የወረደ የስለላ ተግባርን እየፈጸመ ያለው ዘረኛ የወያኔ አገዛዝ የግንቦት 7 ንቅናቄን መረጃ ለማግኘት ከፍተኛ የሆነ የስለላ ተግባር ሲፈጽም እንደቆየ ተቀማጭነቱ አውሮፓ የሆነ አንድ አለማቀፍ የሶፍት ዌር ኩባንያ አጋለጠ።
የወምበዴዎች ጥርቅም የሆነው የወያኔ አገዛዝ በስሩ ለዚሁ ተግባር ያቋቋመው ኢትዮ ቴሌኮም ፊን ሰፓይ በመባል የሚታወቀውን ሶፍትዌር በመጠቀም የግንቦት 7 ለፍትህ፣ ለነጻነትና ለዲሞክራሲ መረጃዎችን ሲሰልል መገኘቱን ያጋለጡት ሞርጋን ማርኩዊስ ቦሪ፣ ቢል ማርዛክ ፣ ክላውዲዮ ጋርኔሪ እና ጆን ስኮት በመባል የሚታወቁ ባለሙያዎች ሬይላተን ሲትዝን ላብ በተባለ ዌብሳይት ላይ ባወጡት ጽሑፍ  ነው።

Members of Semayawi Party described the 'discrimination' as an "Apartheid"

Freedom For Ethiopian Women & Childern: ወያኔ ዋቢ ሸበሌ ሆቴል የሰማያዊ ፓርቲ ስብሰባ ባለቤቶቹን አስፈራርቶ አከሸፈ: በቪዲዮው ላይ ከዋቢ ሸበሌ ባለቤት ቃል ማስተዋል እንደሚቻለው ግለሰቡ ወያኔ በድብቅ ስብሰባው  ሆቴል ውስጥ እንዳይካሄድ ስላስፈራራው ምክንያት መጥቀስ አቅቶት ይቅርታ ይቅርታ እያለ ተጭንቆ ሲማጸን ይታያል  ይህ የሚያሳየው...

“ተቃዋሚዎች ምርጫውን ከሚያሸንፉ ግመል በመርፌ ቀዳዳ ---” - ሁጐ ቻቬዝ ቬኔዝዌላ በተመሳሳይ በኢትዮጵያ አምባገነን ባለስልጣናት

“ ኧረ መልሱን ስጪኝ ዝምታው ምንድነው ቅድምም አሁንም የመረጥኩ አንቺን ነው” ባለፈው ማክሰኞ ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩት የቬኔዝዌላ ፕሬዚዳንት ሁጎ ቻቬዝ፤ በጣም ዝነኛ ነበሩ - ሰውን በመዘርጠጥና በመዝለፍ፡፡ በቀዳሚነት መዝለፍና መዘርጠጥ የሚቀናቸው የሥልጣን ተፎካካሪዎቻቸውን ተቃዋሚዎችን ነበር፡፡ በመቀጠል ደግሞ የአሜሪካን ፕሬዚዳንትና ካፒታሊዝምን እንደጉድ ሲዘረጥጡና ሲያብጠለጥሉ ኖረዋል (የነዳጅ ሃብታቸው በሰጣቸው የልብ ልብ!) ሁጐ ቻቬዝ እ.ኤ.አ በ1999 ዓ.ም እጩ ፕሬዚዳንት ሳሉ አንዳንድ የተጠራጠሯቸው ወገኖች አጓጉል ጥያቄዎች አቅርበውላቸው ነበር፡፡ (ያውም እኮ በሥልጣን ዙሪያ!) “በአምስት ዓመት ውስጥ ሥልጣን ያስረክባሉ?” ተባሉ (አያችሁ ሠይጣን ሲፈትናቸው!) እሳቸውስ ምናቸው ሞኝ ነው! “እንዴታ! እንደውም ቀደም ብዬ ለማስረከብ ፈቃደኛ ነኝ” አሉና ቂብ አሉ - የሥልጣን መንበሩ ላይ፡፡

From Ethiopia to Vietnam, researchers map reach of German-made government spy software

March 14
By RAPHAEL SATTER , Associated Press, 2013

LONDON - The discovery of a group of servers linked to an elusive espionage campaign is providing new details about a high-tech piece of spy software that some fear may be targeting dissidents living under oppressive regimes.

Canadian Security Research Center Citizen Lab's report on spying by Ethiopian government | March 13, 2013

"...

3.1 FinSpy in Ethiopia

We analyzed a recently acquired malware sample and identified it as FinSpy. The malware uses images of members of the Ethiopian opposition group, Ginbot 7, as bait. The malware communicates with a FinSpy Command & Control server in Ethiopia, which was first identified by Rapid7 in August 2012. The server has been detected in every round of scanning, and remains operational at the time of this writing. It can be found in the following address block run by Ethio Telecom, Ethiopia’s state-owned telecommunications provider:

IP: 213.55.99.74
route: 213.55.99.0/24
descr: Ethio Telecom
origin: AS24757
mnt-by: ETC-MNT
member-of: rs-ethiotelecom
source: RIPE # Filtered
The server appears to be updated in a manner consistent with other servers, including servers in Bahrain and Turkmenistan.

MD5 8ae2febe04102450fdbc26a38037c82b
SHA-1 1fd0a268086f8d13c6a3262d41cce13470886b09
SHA-256 ff6f0bcdb02a9a1c10da14a0844ed6ec6a68c13c04b4c122afc559d606762fa

Figure 2. The image shown to the victim contains pictures of members of the Ginbot 7 Ethiopian opposition group

In this case the picture contains photos of members of the Ethiopian opposition group, Ginbot 7. Controversially, Ginbot 7 was designated a terrorist group by the Ethiopian Government in 2011. The Committee to Protect Journalists (CPJ) and Human Rights Watch have both criticized this action, CPJ has pointed out that it is having a chilling effect on legitimate political reporting about the group and its leadership.

The existence of a FinSpy sample that contains Ethiopia-specific imagery, and that communicates with a still-active command & control server in Ethiopia strongly suggests that the Ethiopian Government is using FinSpy.

...

The Vietnamese and Ethiopian FinSpy samples we identified warrant further investigation, especially given the poor human rights records of these countries. The fact that the Ethiopian version of FinSpy uses images of opposition members as bait suggests it may be used for politically influenced surveillance activities, rather than strictly law enforcement purposes.

The Ethiopian sample is the second FinSpy sample we have discovered that communicates with a server we identified by scanning as a FinSpy command & control server. This further validates our scanning results, and calls into question Gamma’s claim that such servers are “not … from the FinFisher product line.”10 Similarities between the Ethiopian sample and those used to target Bahraini activists also bring into question Gamma International’s earlier claims that the Bahrain samples were stolen demonstration copies."

Source: CitizenLab.org

Wednesday, March 13, 2013

Eskinder Nega, recipient of the 2012 PEN/Barbara Goldsmith Freedom to Wr...

Eskinder Nega, recipient of the 2012 PEN/Barbara Goldsmith Freedom to Wr...

Tamagne Beyene: Ethiopian Hero

Artist Tamagne Beyene Ethiopian Hero           

by MeKonnen H. Birru, PhD
The thing about a hero, is even when it doesn’t look like there’s a light at the end of the tunnel, he’s going to keep digging, he’s going to keep trying to do right and make up for what’s gone before, just because that’s who he is.
Joss Whedon
A hero is a defender. A hero is a protector. A hero is a rescuer. The legendary Ethiopian writer Dr. Haddis Alemayehu (1902 – 2003) portrayed Gudu Kassa as a ‘hero’ in his classical work Fiqir Iske Meqabir (Love Unto Grave’. Gudu Kassa (Kassa Damte) was a nobleman by birth but refused all for the sake of his progressive ideas. He fought for individual liberty and freedom. He became a defender of his people, not his class, nor his race, nor his family power. He fell in love and married a working class woman while he was a noble because he saw love in her, nothing else. To him and so many millions of Ethiopians, love is the essence of life and the root of every particle, motion, foundation, liberty, freedom and expression. Love is our Ethiopian culture and our norm. And now these three remain; faith, hope, and love. But the greatest of these is love (1 Corinthians 13:13).

Tuesday, March 12, 2013

“ድህነታቸውን ህዝቡ ላይ አራግፈው ለራሳቸው ባለፎቆች ሆነዋል” ስማቸው ያልተገለጸ እናት

ከሉሉ ከበደ
addis-ababa-2013
ሰሞኑን ከአገር ቤት አንዲት እናት ልጃቸውን ሊጠይቁ መተው ነበር። ልጃቸው የባለቤቴ ጓደኛ ነች።..የኔም ጓደኛ!…እኒህ አናት አንደበተ ርቱእና ተደምጠው የማይጠገቡ ጨዋታ አዋቂ ቀልደኛም ናቸው። ሑሉም ነገር የገባቸው ፍጹም ፖለቲካ አዋቂ ብሩህ እናት ናቸው። ጨዋታቸው ንግግራቸው ሁሉ ይማርካል። ሰማንያ አመት አይሞሉም። ጥንክር ያሉ፤ የነቁ ፍጹም ጤናማ እናት ናቸው።
ወይን ቢጤ ገዛሁና ባለቤቴ ድፎ ዳቦ ጋግራ (እናቶች አዚህ አገር ሲመጡ ድፎ ዳቦ ሲቀርብላቸው ደስ እንደሚላቸው ታውቃለች) እንኳን ደህና መጡ ልንል ሄድን።
ለሁለት ሰአት ያህል አብሬ ስቆይ ከናታችን የገበየሁት ትምህርትና ቁም ነገር በቀላል የሚገመት አይደለም። የኢትዮጵያ ህዝብ እየጠላቸው ዛሬ ስልጣን ላይ የተጣበቁት የወያኔ ደናቁርት፤የኢትዮጵያን ህዝብ ምንም አያውቅም ብለው፤ የሚገምቱትና የሚንቁት፤ወደ ታች ወደ ህብረተሰቡ ዝቅ ብለው፤ስለነሱ አገዛዝ፤ ስለ መልካም አስተዳደር ያለውን ግንዛቤ ቢረዱ ምን ያህል ከህብረተሰቡ ኋላ ኋላ እየሄዱ እንመራሀለን እንደሚሉ በተረዱና ባፈሩ ይበጃቸው ነበር።
እኒህ እናት ድህነትን እኩል ያካፈለን ደርግ ተሻለ ነው ነው የሚሉት፤ “እነዚህ ድህነታቸውን ህዝቡ ላይ አራግፈው ለራሳቸው ባለፎቅ ሆነዋል። ደርግ አንዱን ልጅ አንዱን እንጀራ ልጅ አላደረገንም። ቢበድለንም አልለያየንም።”
ጎዳና ላይ ለፈሰሱ ለማኝ ህጻናትና ወላጆች ዘወትር ያለቅሳሉ። ኑሮአቸውን የከተማው ቆሻ ክምር ላይ የመሰረቱ ወላጆችና ልጆች ያስለቅሷቸዋል። “ይሄ ሁሉ ፎቅ ይገነባል። የእያንዳንዱን ፎቅ ባለቤት አስር አስር ልጅ ከጎዳና ወስዶ እንዲያሳድግ ቢያስገድዱት ጽድቅ ነበር። ላለው ሰው ምንም ማለት አይደለም” ይላሉ።

ስለቤተሰብ ስለዘመድ አዝማድ፤ስአየርንብረትና ሌላ ትንሽ ከተጨዋወትን በኋላ ወዲያው ነበር ስለ ሀገር ጉዳይ የተነሳው።
“ኑሮ አንዴት ነው?.. እትዬ… አገር ቤት ” አልኩ ።
“…አየ… ልጄ .. ምን ኑሮ እንዴት ነው ትለኛለህ? …ወያኔው እንዴት አደረጋችሁ በለኝ እንጂ? …”
አነጋገራቸው ያስቃል። ሁላችንም ሳቅን። ሳቄን ገታ አደረኩና.. “ወያኔው ምን አደረገ?.. እስቲ ያለውን ነገር ያጫውቱኝ…” አልኩ።
“ከየቱ ጋ እንደምጀምርልህ አላውቅም ልጄ….ያላየነው ታሪክ የለም …በነዚህ ሰዎች ዘመን ያየነው ጉድ ብዙ ነው።”
“ ምን ጉድ አለባቸው?”
“ደግ ጠይቀኸኛል ልጄ…ምን ጉድ አለባቸው አልከኝ? …. ይሔውልህ እኔ ያንተ እናት… ሶስቱንም መንግስት በልቻለሁ።.. አንድ ነገር ልንገርህ ..ጃንሆይን ክፉ …አድሀሪ ስትሉ.. ክፉ መንግስት ስትሉ …ደርግ መጣና ክፉ መንግስት ምን አይነት እንደሆነ አሳየን.. ደርግን ክፉ ስንል ስንጠላ..ስንጠላ..እነዚህ መጡና የባሰ ክፉ መኖሩን አሳዩን..” ድንገት አቁዋረጥኳቸውና…
“የነዚህ ክፋት ምንድንው?”
“ደግ ብለሀል ልጄ… የነዚህ ክፋት.. ደርግ ወንበሬን ቀና ብላችሁ አትዩ ብሎ ነበር ያን ሁሉ ሰው የፈጀው፤…አማራ አላለም፤… ትግሬ አላም። እስላም ክርስትያን አላለም። ደርጉ ይል የነበረው፤ አገራችሁን ጠብቁ፤ ተስማምታችሁ አንድ ሆናችሁ ኑሩ፤ ወንበሬን ግን ቀና ብላችሁ አትዩ…”
ፊቴን ትኩር ብለው እያዩ
“..ያኔ እናንተም በየከተማው ጦርነት ከፈታችሁበት..እሱም ጦርነት ከፈተ…ያሁሉ በልቶ ያልጠገበ ልጅ አለቀ። ቀድሞውንም ያኔ ወይ ጫካ ሂዳችሁ በተዋጋችሁት ደግ… ወይ አርፋችሁ በተቀመጣችሁ… ያንን ሁሉ የልጅ ሬሳ አናይም ነበር..በኢሀፓ ጊዜ…”
“..እነዚህ መጡ …ያገሬ ሰው ተረተ። … ‘ምንሽር ልገዛ ወይፈኔን  ሳስማማ፤መጣ የትግሬ ልጅ በነጠላ ጫማ’… ገና ሲመጡ ጀምሮ የወደዳቸውም የለ… እግዚአብሄር ያመጣውን ፍርጃ መቀበል እንጂ  የሚደረግ የለም… መጡልህና ወንበራችንንም ቀና ብላችሁ እንዳታዩ፤ ለራሳችሁም እንዳትትያዩ… በየዘራችሁ ተበታተኑ አሉ። ለሁሉም በየዘሩ ማህበር አበጀለትና ሁልህም በዚህ ቀንበር ውስጥ ትገባለህ..ግባ አለው።”
“ማን ነው ያለው?’’
“ሟቹ…”
“አልገባም ያለ፤ እነሱን የሞገተ፤ የጥይት እራት ይሆን ጀመር። አንድም ሰው ጠመንጃ አንስቶ የተኮሰባቸው የለም። በያለበት ሰው መግደል ሆነ ስራቸው። አንዱን ካንዱ ማባላት፤ አሉባልታ ውሸት በራዲዮን፤ በቴሌቭዥን ሲነዙ መዋል ሆነ። እንዲህ እንዲህ አድርገው ሰዉን ሁሉ አደናግረው ሲያበቁ፤ አስፈራርተው ሲያበቁ፤… የራሳቸውን ሰው ሁሉ  ቦታቦታውን አስያዙ። ዛሬ ያለነሱ ነጋዴ የለም። ያለ እነሱ የቢሮ አለቃ የለም። ያለነሱ የቀበሌ አለቃ የለም። ያለ እነሱ ፎሊስ የለም። ሰው ሁሉ ሀሞቱ ፈሶ እነሱን እየፈራ መኖር የዟል። ….ወንዱም ሴቱም….ታዲያ ልጄ ደርጉ እንደዚህ ባይተዋር አድርጎናል?” አሉና በንዴት እራሳቸውን እየነቀነቁ ጠየቁኝ።
“ልማቱስ እትየ?…አገሩን አልምተዋል ይባል የለ እንዴ?”
“ሀሰት!.. ሀሰት ልጄ!…አገር ቢለማ፤ አገሬው ሁሉ ከነልጁ ለልመና ጎዳና ላይ ይፈስ ነበር?…ልማቱንስ ቢሆን እነሱ እንጂ ሌላው ሰው የታለ?..የታለ ጉራጌ ባለፎቅ ?..የታለ አማራ?..የታለ ኦሮሞ?….ያ ፎቅ የማነው ስትል… እነሱ….ያፎቅ የማነው ስትል እነሱ…..ልጄ ከየት አመጡት ያሰኛል እኮ? እነሱና አላሙዲ እንጂ ሀብታም አለ እንዴ ዛሬ?..”
“ዛሬ አንድ ሺህ ብር ይዘህ ገበያ ወተህ….. አንዲት ዘንቢል ሞልተህ አትመለስም እኮ!…ልማት ማለት ድህነትና እራብ ነው እንዴ?… ጦሙን የሚያድረው ህዝብ ተቆጥሮ አያልቅም እኮ…. እዚችው አዲስ አበባ…..”
“…ጭራሽ ጥጋባቸው… ቤት ዘግተው፤ ዊስኪ አውርደው ሲጨፍሩ የሚያድሩ እነሱ… ጠግበው በሽጉጥ ሲታኮሱ የሚያድሩ እነሱ… መጠጥ ቤት የፈለጋቸውን ደብድበው አድምተው የሚሄዱ እነሱ….”
“…የኛ ሰፈር መደዳውን ቡና ቤት ነው።…አንድ ቀን ጠዋት ወደ ክፍለ ሀገር አውቶብስ ተራ ልሄድ አስር ሰአት ተነስቼ ታክሲ ስጠብቅ….አንዲቷን ድሀ ጸጉሩዋን ይዞ መሬት ለመሬት እየጎተተ በግንባሯ ያዳፋታል፤ ከቡና ቤት አውጥቶ አስፋልት ላይ ይረግጣታል።..ኡ ኡ እያለች…ገደለኝ እያለች…ሊገላግላት የመጣ ወንድ ጠፋ። ሰው ሁሉ ሰምቶ እንዳልሰማ እየሆነ ብቅ አላለም። በስካር መንፈስ እንኳ እነዚህን ሰዎች የሚደፍር ጠፋ? አልኩና እንባዬን እርግፍ አድርጌ አለቀስኩ። ልጄ ድሮ ሴት ልጅ ድረሱልኝ ብላ ስትጮህ እንዲህ  ነበር እንዴ?..”
“..ወዲያውኑ አንድ ታክሲ ሲበር መጣ… አስቆምኩና ገብቼ… እንዳው ልጄ ይህን ሰውየ እላዩ ላይ ንዳበት!…ንዳበት!…ገደላት እኮ…ንዳበት! አልኩት። ለካንስ ያም ባለታክሲ የነሱ ሰው ኖሯል…አንዳንድ ደግ መቸም አለ…ሽርርር አደረገና መኪናዋን እላዩ ላይ  አቁሞ፤ ወርዶ፤ እንደብራቅ ጮኸበት አልኩህ።ተጯጯሁ..ተጯጯሁ..ተሰዳደቡ፤ተሰዳደቡ..በግርግር እሷ እመር አለችልህና ደሟን እያዘራች ተነስታ አመለጠች…ያም ከባለታክሲው ጋር እየተሰዳደበ ወደ መሄጃየ አቀናን …”
“..ዛሬ አሁን የፈለገ ነገር ቢመጣ የአዲስ አበባ ሰው ቤት ለነሱ አያከራይም….”
“ለምን?” አልኩ።
“ለምን ማለት ደግ..ይኽውልህ ልጄ ቤት ታከራያቸው የለም?…ልቀቁ ስትል አይለቁም፤ …ወደየትም  ሄደህ ከሰህ አታስለቅቃቸውም።…አንዲቷ እንዳደረገችኝ ልንገርህ..”  አሉና ፎቴው ላይ እየተመቻቹ፤ የተደረበላቸውን ብርድ ልብስ ወደላይ እየሰበሰቡ፤ “… እግዚአብሄር ብድሩን ይክፈላቸውና ልጆቼ ቤት ሰሩልኝ ብየህ አልነበር?…”
ውድ አንባቢያን ወደጨዋታችን መጀመሪያ ላይ ልጆቻቸው ቤት እንደሰሩላቸው ነግረውኝ  ነበር። አምስት ልጆች አሏቸው። ሁሉም በየአለሙ ተበትነው ይገኛሉ። ኖርዌይ፤ ጀርመን፤ አሜሪካ፤ካናዳ..እና ሁሉም እንደየአቅሙ አዋቶ አራት ዋና ዋና ክፍሎች ከየመኝታ ቤት ያላቸው ባለ አንድ ፎቅ ሰርተውላቸው ነበር። እሳቸው አሮጌው ቤት እየኖሩ ይህን ቤት አከራይተው በሚያገኙት ገቢ ስድስት የእህት የወንድም ልጅ ከገጠር አስመጥተው እያስተማሩ ያሳድጋሉ። እናም ልጆቻቸው እንደገና ገንዘብ እንስጥሽ ብለው እንዳይቸገሩ በማለት ለነሱ ያልነገሯቸው፤ ነገር ግን ከቤቱ ኪራይ ቆጥበው ምድር ቤት ባንዱ ክፍል ምግብና መጠጥ ሊነግዱ ሀሳብ አላቸው። ዛሬ ነገ እጀምራለሁ ሲሉ አንዱን ቤት አላከራዩትም ነበር። ኋላ ላይ ግን ለማከራየት ወሰኑ።
“…ቤት ሰሩልኝ ብየህ አልነበር?…ታዲያ ያችን አንዷን የቀረችውን ለአምስት ወርም ቢሆን ላከራይ አልኩልህና….አንዱ ደላላ አንዲቷን ወያኔ ሴት ይዞ መጣ። ቤቱ መንገድ ዳር ነው ለንግድ ይመቻል …አንባሻና ሻይ ቡና ልሸጥ ነው አለችኝ።…..አይ ልጄ እኔም እንዲህ፤ እንዲህ ላደርግ ሀሳብ አለኝ። …ባከራይሽም ለአምስት ለስድስት ወር ነው። ከፍተሽ የምትዘጊው ንግድ ምንም አያደርግልሽም። ሌላ ብትፈልጊ ይሻልሻል አልኳት።”
“…ሞቼ እገኛለሁ። ልቀቂ ባሉኝ ቀን እለቃለሁ። እንደው እትዬ..እትዬ..” አለች።
“ኮሎኔል ወንድም አላት አሉ። እሱ ነው ካገሯ ያስመጣት። ላገሩም እንግዳ ነች። አይ እንግዲህ እለቃለሁ ካለች ትግባ ብየ በሰው ፊት ተዋውለን ገባች።”
“እርግጥ ጎበዝ ሴት ናት። የኛ ሰፈር አላፊ  አግዳሚው ይበዛል። በጠዋት ተነስታ ቄጠማውን ጎዝጉዛ፤ አጫጭሳ፤ ቡናውን አቀራርባ፤ ሞቅ ሞቅ ስታደርገው፤  መንገደኛው ሁሉ ቁርሱን በልቶ ቡናውን ጠጥቶላት ወደየስራው ይሰማራል።”
“..እንዲህ እንዲህ እያለ ያች አምስት ወር ደረሰች። አይ ይች ሰው አሁን እንዲህ ገበያው ደርቶላት ልቀቂ ብላት ትቀየመኝ ይሆን? አልኩልህና እኔው ተጨንቄ አረፍኩት። …እሷም ቤት ልፈልግ አላለች፤ እኔም ትንሽ ትቋቋም ብየ ሶስት ወር ጨመርኩላት። ከዚያ በኋላ ደሞ ሶስት ወር አስቀድሜ ቤት እንድትፈልግ ነገርኳት። እሺ አለች። ወር አለፈ። ሁለተኛውም አለፈ። ሶስተኛው ተገባደደ። እየፈለኩ ነው ትላለች። ወሩ አለቀ። ቤቴን መልቀቅ የፈለገች አትመስልም። …በይ እንግዲህ ካጣሽ እኔው እፈልግልሻለሁ አልኩና ከኔ ቤት ወረድ ብሎ ሌላ አገኘሁላትና በይ በዚህ ወር  መጨረሻ ላይ ቤቱን እፈልገዋለሁ አልኳት። ወሩ ሲሞላ ደህና የነበረችው ሴትዮ ድንገት ተለዋወጠችብኝና አልወጣም ሂጂ ክሰሽ አትለኝ መሰለህ?…አበስኩ ገበርኩ…አልኩና ያዋዋሉንን ሰዎች ጠራሁና ይችን ሽፍታ ገላግሉኝ አልኩ። ጭቅጭቋን ቀጠለች። አንድ አስራ አምስት ቀን ስታምሰን ከረመች አልኩህ…በኋላ አንድ ቀን ጠዋት ወደዚሁ ቤት ስመጣ ሌሊት እቃ ታግዝ ነበር ሲሉኝ አምላክ በሰላም ሊገላግለኝ ነው አልኩና ገብቼ ቤቴን አየዋለሁ….ልጄ አፍርሳዋለች አልኩህ…ግርግዳውን ሁሉ ቧጣ፤ቧጣ ቧጣ…..እንደው ልጄ በምን ይሆን ስትቧጥጠው ያደረችው?…ሸንትራ፤ሸንትራ፤ ግርግዳውን ልጅ ያረሰው መጫወቻ ደጅ አስመስላዋለች። ሽንት ቤቱን ሰባብራ አግማምታ፤ አበስብሳው፤ የአንድ ወር የቤት ኪራይ ሳትከፍለኝ ኮተቷን ሰብስባ ውልቅ አለች። ክሰሻት አሉኝ። ማን ላይ ነው የምከሳት?…ጭራሽ አሸባሪ ትብየ እኔው ልታሰር?…”
የእናታችን ጨዋታ ፈርጀ ብዙ ነበር። አንዱን ጨርሰው ወደ ሌላው ሲያልፉ አንደበተ ርቱእነታቸውና ለዛቸው አፍ ያስከፍታል።
“..አንድ ጉድ ደሞ ላጫውትህ….ስራ አጥተው ችግርርርር ያላቸው አስር የሚሆኑ የሰፈራችን ወጣቶች ተሰበሰቡልህና ስራ ፈጠሩ። ምንድነው ስራው ብትለኝ…ሆቴል ቤቶች ሞልተዋል ብየሀለሁ ሰፈራችን….ከባለቤቶቹ ጋር ይነጋገሩልህና  በቀን ሶስት ጊዜ ቆሻሻ መድፋት፤ በቀን አንድ ጊዜ ግቢ መጥረግ፤ ይህን ለመስራት ተዋውለው ….ባለ ሆቴሎቹም ሁሉ ደስ ብሏቸው….ሲሰሩ የሚለብሱት ልብስም ገዝተውላቸው…ጋሪም ገዝተውላቸው ስራ ጀመሩ። የሰፈሩ ሰው ሁሉ ደስ አለው። ልጆቹ ገንዘብ አገኙ፤ እናትና አባታቸውን ማልበስ ለራሳቸውም ደህናደህና ነገር መልበስ ጀመሩ። ስራቸውንም እያስፋፉ በቁጥር አስራ አምስት ደርሰው፤ በሰላም ተረጋግተው በመስራት ላይ እንዳሉ፤ ህገ ወጥ ስራ ነው የምትሰሩት አቁሙ ይላቸዋል አንዱ…”
“ማን? “
“እዚያው ቀበሌ ውስጥ ….የምንትስ ሀላፊ ነው ያሉት ትግሬ…”
“ለምን አስቆማቸው?”
“ስራውን ቀበሌው ሊሰራው በእቅድ የያዘው ስለሆነ በቀበሌ ታቅፋችሁ ነው መስራት ያለባችሁ። ቀበሌ ለናንተ ይከፍላል። ግብር ለመንግስት መክፈል አለባችሁ፤ ፍቃድ ያስፈልጋችኋል….አለና አስቆማቸው። ልጆቹም ለምንድነው እኛ የፈጠርነውን ስራ የምንከለከለው ብለው ሲጨቃጨቁ ሁለቱን አስረው፤ የቀሩትን አስፈራርተው በተኗቸው።”
“…ትንሽ ቆየት ይሉልህና… ልጆቹን አደናግረው አስፈራርተው ከበተኗቸው በኋላ ያንኑ ስራ በቀበሌው የማይኖሩ የራሳቸውን ወጣቶች ሰብስበው ….”
“የራሳቸውን ወጣቶች ማለት?” አቋርጨ ጠየኩ።
“ትግሬዎቹን… ሰበሰቡና ከመጀመሪዎቹ ሁለቱን ቀላቅልው ስሩ አሏቸው …እነዚያ ሁለቱ ደሞ ጓደኞቻችን ተባረው እኛ አንሰራም ብለው ትተውላቸው ሄዱ። ባለሆቴሎቹ ቀድሞ የሚያስጠርጉትን ልጆች ሲያጡ፤ ምንድነው  ነገሩ ብለው ቢያጠያይቁ፤ የመጀመሪያዎቹ ልጆች የሆነውን ሁሉ ነገሯቸው። ባለሆቴሎቹም አደሙ ። ቆሻሻችንን እኛው እንደፋለን እንጂ አናስጠርግም አሉ። የተተኩትን ልጆች ስራ የለንም እያሉ መለሷቸው። ”
“ያ አለቃ ተብየው ቀበሌ ሰዉን ሰብስቦ አሉ… ጸረ ልማት ሀይሎች እያለ ሲሳደብ ከረመ አሉ። ባለ ሆቴሎቹም እንዳደሙ ቀሩ። ሗላ ላይ ሥሰማ በመጀመሪያ ያጸዱላቸው የነበሩትን ልጆች ሁሉንም ተከፋፍለው ቀጠሯቸው አሉ። እነዚያም ጋሪያቸውንና ጓዛቸውን ይዘው ወዴት እንደሄዱ አላውቅም እልሀለሁ …..ልጄ..ወያኔ እንዲህ እያመሰን ነው እልሀለሁ…..” እንደ መተከዝ አይኖቻቸውን ወለሉ ላይ ተክለው ለአፍታ ዝምም አሉ።
ውድ አንባቢያን የህብረተሰብ ደህንነት የሚረጋገጠው፤ እያንዳንዱ ክፍለ ህዝብ ከህዳጣን እስከ ብዙሀን ምልአተ ህዝቡን የገነቡ ብሄረሰቦች ሁሉ እኩል መብትና ነጻነት ሲኖራቸው፤ በሀገራቸው እኩል የባለቤትነት ስሜት ሲኖራቸው፤አንባ ገነንም ይሁን ዲሞክራሲያዊ ..ያለውን መንግስት የኛ ነው ሲሉት፤ በባህላቸው፤ በቋንቋቸው፤ በሀይማኖታቸው፤ የተነሳ ምንም አይነት መገፋት እንደሌለ ሲያረጋግጡ ዜጎች ደህንነት ይሰማቸዋል።
የናታችንን ጨዋታ ለማጫር ይችን ጥያቄ ጣል አደረኩ።
“ወያኔ..ወያኔ ይባላል… ኢህአደግ ነው መባል ያለበት… አይደለም እትየ?”
ከት አሉና ሳቁ ። ሳቃቸው አስቆን ሁላችንም ፍንድት አለን።
“አየህ ልጄ…በቆሎ እሸት ታውቃለህ አይደል?..በቆሎ እሸት..” አሉ እጃቸውን ቀና ቀጥ አድርገው፤ “..በቆሎ እሸት የምትሸለቅቀው ልባሱ አለ። ያ ልባሱ ገለባ ነው። ይጣላል። ዋናው በቆሎው ነው። ፍሬው። እነዚህ ኢህአደግ  ያልካቸው ገለባ ናቸው (ሶስቱን የወያኔ ፍጡራን ድርጅቶች ማለታቸው ነው፡ ኦህዴድ፤ ብአዴን….) ዋናዎቹ ትግሬዎቹ ናቸው። ገባህ ልጄ…”
በአዎንታ ራሴን ነቀነኩ።
“..የአማራው ነን፤ የኦሮሞው ነን፤ ማነው ይሄ ደሞ የበየነ ጴጥሮስ አገር…ብቻ ሁሉም ከነሱ ጋር ያሉት ገለባዎቹ አሽከሮቻቸው ናቸው። ማፈሪያዎች ናቸው፤…..እንዳይመስልህ ልጄ…ጌቶቹ ትግሬዎቹ ናቸው፤….የአህያ ባል ከጅብ አያስጥልም እነዚህ ኢህአደግ ያልካቸው ከምንም አያስጥሉንም……”
ውድ አንባቢያን ያለፈ አንድ አመት አካባቢ አንዲት ሌላ እናት እንዲሁ መተው ለመጠየቅ ሄጄ ዘጠና በመቶ ማለት ይቻላል ተመሳሳይ አይነት ጨዋታ አጫውተውኝ ነበር። ካንድ ሰው ብቻ የተገኘ ኢንፎርሜሽን ለሌላው ማስተላለፍ ያስቸግራል፡፡ ሁለት ይማይተዋወቁ ሰዎች፤ የተለያየ አካባቢ የሚኖሩ፤ በተለያየ ጊዜ አንድ አይነት ነገር ከተናገሩ እውነትነት ያለው ጉዳይ አለ ማለት ነው።
ይህ ስርአት መለወጥ እንዳለበት ዜጎች ይስማማሉ። ሰላማዊ የስልጣን ሽግግር የሚታሰብ ነገር አልሆነም።  እንዴት ነው እነዚህን ሰዎች ከስልጣን የምናስወግደው ነው ጥያቄው፤ መላ መምታት የእያንዳንዱ ዜጋ ግዴታና ፈንታ ነው። እናታችንን ጠይቄአቸው ነበር።
“ይህንን መንግስት ለመለወጥ ምን ቢደረግ የሚበጅ ይመስሎታል እትየ?”
“መተኮስ….መተኮስ ነዋ!…እነሱ ተኩሰው አይደል ለዚህ የበቁት?…..ግን እኮ ልጄ… ወንዱ ሁሉ ሀሞቱ ፈሰሰ…በጥቁር አህያ ነው አሉ ያስደገሙብን…የሱዳን መተት ቀላል እንዳይመስልህ ልጄ…ሱዳን አልነበረ የሚኖሩት…ያኔ አሉ…. ሲገቡ፤ ሕዝቡ ሁሉ እንዲፈዝላቸው……ወንዱ ሁሉ ወኔው እንዲሰለብ…. በጥቁር አህያ አድርገው አስደግመው ገቡ አሉ። ይኸው ሀያሁለት አመት….አገር መሬቱን ሲሸጡ፤ እስላም ክርስቲያኑን ሲያምሱ፤ ሲገሉ ….ቤት ሲያፈርሱ.. ንብረት ሲቀሙ…ማን ወንድ ሸፍቶ አስደነገጣቸው?…..ሀያ ሁለት አመት…ሀያ ሁለት ዓመት… መተኮስ … መተኮስ ነው ልጄ…” 
lkebede10@gmail.com
ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር !!!  
                     
መንግስት የለም ወይ?

መንግስት የለም ወይ? መንግስት የለም ወይ?  (ህዝብ)

ዘረኛው ህወሃት የኢትዮጵያ መንግስት እኔ  ነኝ ይላል። ህዝቡ ግን መንግስት የለም ወይ እያለ መጠየቁን አላቆመም። ህወሃት የመንግስት ቅርፅና መልክ የሌለው ቡድን ስለሆነ ኢትዮጵያ ውስጥ መንግስት አለ ለማለት አይቻልም። ህወሃት መንግስት መሆን ማለት ምን ማለት እንደሆነ ለማወቅ ብርቱ የሆነ የአቅም ችግር አለበት። ይሄን ደካማነቱን የተመለከተ ህዝብ ነው ድምጹን ከፍ አድርጎ መንግስት የለም ወይ ? መንግስት የለም ወይ? ብሎ የጠየቀው።ህወሃት የመንግስትነት ባህሪይ ቢኖረው ኑሮ ይሄን ድምጽ ማድመጥ በቻለ ነበር። እንዲህ ያለውን ድምጽ አሁን በዚህ ዘመን ያለ ይቅርና በዚያ በጨለማ ዘመን እግዚአብሄር ሾመን የሚሉ ነገስታት እንኳ ቢሆኑ ያደምጡት ነበር።ህወሃት ከጨለማው ዘመን ነግስታት እንኳ የማይሻል እጅግ ኋላ ቀር መሆኑን ከሚያሳዩን ድርጊቶቹ መካከል አንዱ ይሄው የህዝቡን ድምጽ መስማት አለመቻሉ ነው።

አንዳንድ ሰዎች ህወሃት የህዝቡን ድምፅ ለመስማት ፍላጎት እንዳይኖረው ያደረገው ምንድ ነው ብለው ይጠይቃሉ። መልሱ ተፈጥሮው ነው የሚል ነው። የህወሃት ተፈጥሮው የሚገለፀው በትእቢት እና በወንጀል ነው። ትዕቢቱና ሲፈፀመው የኖረው ወንጀሉ ደግሞ ከህዝብ ጋር አብሮ እንዳይኖር አድርገውታል። ህወሃት ራሱን “እኔ አውራ ነኝ ፤እኔ ከሌለው አገሪቷ ትፈርሳለች”እያለ በአደባባይ ሲፎክር መኖሩን እናውቃለን። ”እኔ ከሌለው አገር ትፈርሳለች” የሚለው አባባል አንደኛ የትዕቢቱ ማሳያ ሁለተኛ ደግሞ ለአገሪቷም ሆነ ለህዝቧ ምንም ኃላፊነት እንደማይሰማው የሚያስረግጥ አባባል ነው። በአጠቃላይ ህወሃት ራሱን አለማወቁና ወሰን ያጣው ትዕቢቱ የህዝብን ድምፅ እንዳይሰማ አግደውታል። ከዚህ ትዕቢቱ መላቀቅ ባለመቻሉም የህዝብ ድምጽ አድምጦ ከህዝብ ጋር የመኖርን ጥበብ ሊያገኛት አልቻለም።

“እኛ አውራዎች ነኝ፤እኛ ከሌለን አገሪቷ ትፈርሳለች” የምትለዋ አባባል ያላዋቂዎች እንቶ ፈንቶ ብትሆንም እንዲህ እንላችኋለን፤

ህወሃቶች እውነት እውነት እንላችኋለን እናንተ ትሄዳላችሁ አገራችንም በሠላም ትኖራለች።የእናንተ አለመኖር አገራችንን አያፈርሳትም። እንዲያውም በተቃራኒው የእናንተ መኖር አገራችንን ከጎሬቤቶቿ ጋናንና ከኬኒያን ከመሳሰሉ አገራት በሁሉም ዘርፍ አንሳ እንድትታይ አደረጋት እንጂ የተሻለች አላደረጋትም።በእናንተ መኖር ምክንያት ዜጎች በተገኘው መንገድ ሁሉ መሰደድን መረጡ እንጂ ተረጋግተው በአገራቸው መኖርን አልመረጡም። ህወሃቶች አሁንም ስሙን እናንተ ባትኖሩ ኑሮ አገራችን ሠላሟ በዝቶ፤ ህዝቡ ተፋቅሮና ተከባብሮ፤ ብሄራዊ ስሜቱ በሚገባው ደረጃ ላይ ሁኖ፤ ሁሉም ኢትዮጵያ በአገሩ እኩል ከህግ በታች ሁኖ የሚኖርባት አገር በሆነች ነበር። ህወሃቶች አሁንም ስሙ የእናንተ መኖር አገሪቷን አፈርሳት እንጂ አልገነባትም።በእናንተ መኖር ምክንያት ህዝቡ “በአገራችን ሠላም አጣን”” ብሎ እንዲማረር ሆነ እንጂ ደስ ብሎት እንዲኖር አልሆነም።

ህወሃቶች የዚያች አገር መንግስት ለመሆን የሞራልም ሆነ የእውቀት ብቃት እንደሌላቸው ባለፉት ሁለት አስርተ ዓመታት በአገራችን ላይ የፈፀሟቸው በደሎች ህያዋን ምስክሮች ናቸው። አዲስ አበባ ውስጥ መንግስት የለም ወይ ? መንግስት የለም ወይ ? የሚለው ጥያቄ የመጠየቁ መነሻም ትግሬን ነፃ አወጣለሁ ብሎ የተነሳው ይሄ ዘረኛ ቡድን ያችን አገር ለመምራት የሚያስችል ስነ-ባህሪይ ማሳየት ባለመቻሉ ነው።ይህ ቡድን ራሱን ከጋረደበት ጥላቻ አላቆ እንደ ሰው ልጅ አስቦ ከሰው ልጆች ጋር አብሮ ለመኖር የሚያስችለውን ባህሪይ በሙሉ መልሶ ላያገኘው አጥቶታል። ይሄ ቡድን የሠላምን ዋጋ አያውቃትም።ይሄ ቡድን ነፃነት ማለት ምን ማለት እንደሆነም ገና አልገባውም።ህወሃት ከሌሎች ጋር አብሮ መኖርንም አያውቅም። ከጎጠኛ አስተሳሰቡ ለመላቀቅም የአዕምሮ ብስለት የለውም። ይህ የጎጠኞች እና የትዕቢተኞች ስብሰብ የሆነው ማፊያ ቡድን ሳይፈለግ ከተቆናጠጠበት የስልጣን ኮርቻ ላይ መውረድ አለበት። ኢትዮጵያን እንዲህ ያሉ ዘረኞችና ወንበዴዎች ሊመሯት አይገባም።

ህወሃት የሚመራት ኢትዮጵያ ህዝቧ ቀንና ማታ የሚያለቅስባት፤ልቅሶውን የሚያደምጥ መንግስት የሌለባት አገር ነች። ዛሬ በአዲስ አበባ ከተማ በሃና ማሪያም መንደር ነዋሪ የሆኑ ዜጎች ጥረውና ግረው የሠሩት ቤት ፈርሶ ህፃናት፤ እመጫቶች፤ በእድሜ የገፉ አዛውንት አባቶችና እናቶች ወደ ምትሄዱበት ሂዱ ተብለዋል።የት እንሄዳለን ብለው፤ የአገሪቷን ባንዲራ ይዘው የምንሄድበትን ቦታ ንገሩን ብለው ቢማፀኑ የያዙትን ባንዲራ ተነጥቀው ከዚህ ሂዱየኢትዮጵያህዝብድሮምየሚኖረውመንገድላይነው ተብለው በህወሃት ቅጥረኛ ነፍሰ ገዳዮች አማካኝነት እንዲባረሩ ተደርጓል።

እናንተ ህወሃቶችና  ከጎናቸው የቆማችሁ ሌሎች ሆይ ነውር ነገር ታውቁ እንደሆነ ያደረጋችሁት እና የተናገራችሁት ነውር ነው።እናንተ ግን ነውር ነገርን ታውቃላችሁ ለማለት በጣም እንቸገራለን። ለማንኛውም እንዲህ እንላችኋለን፤

የኢትዮጵያ ህዝብ ጎዳና ላይ መኖር የጀመረው ህወሃት አገሪቷን መቆጣጠር ከጀመረ ወዲህ ነው።ዛሬ በሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎች በአዲስ አበባ ጎዳናዎች ላይ እንዲኖሩ የሆነው ህወሃቶች የአገሪቷን ሃብት ዘርፈው ለራሳቸው ብቻ በማድረጋቸው ነው።ዛሬ በውጭ አገራት ባንኮች ከኢትዮጵያ ህገ ወጥ በሆነ መንገድ ወጥቶ የተቀመጠው ብዙ ቢሊዮን ዶላር ዜጎች ጎዳና ላይ እንዲኖሩ ተደርጎ መሆኑን አበክረን ልናስታውሳችሁ እንወዳለን።ይሄ ዝሪፊያችሁ ነው የኢትዮጵያ ህዝብን ጎዳና ተዳዳሪ እንዲሆን ያደረገው እንጂ ሌላ አይደለም።

እናንተ ጎጠኛ ህወሃቶች ስሙ!!!

ዛሬ እናንተ ልጆቻችሁን በአሜሪካና በአውሮፓ እንዲሁም በቻይና ልካችሁ የምታስተምሩት ከድሃው ኢትዮጵያዊ ዘርፋችሁ መሆኑን እኛ እንድንነግራችሁ ትፈልጋላችሁን? የእናንተ ልጆች ተንደላቀው ሲማሩ ሌላው ኢትዮጵያዊ ግን ጎዳና ተዳዳሪ ሁኖ በድንቁርና ውስጥ እንዲኖር የፈረዳችሁበት መሆኑንስ አትገነዘቡምን? የዘመኑ ባለስልጣናት ለራሳችሁ ባለ ብዙ ፎቅ ቤቶችን  ሠርታችሁ ተንደላቃችሁ ስትኖሩ ከራሳችሁ የተረፈውንም በብዙ ሺህ ብር እያከራያችሁ ደስ ብሏችሁ ስትኖሩ ድሆች በላባቸው ጥረውና ግረው የሰሩትን ቤቶች አፍርሳችሁ ሜዳ ላይ መጣላችሁን ህዝቡ የማያይ ይመስላችኋልን ?እኛም ሆንን ሌሎች ሁሉንም እያየን እና እየሰማን ነው።ከህዝብ ተሰውሮ የሚቀር አንዳችም ነገር የለም።

እናንተ “እኔ” ብቻ ማለትን የምታውቁ ህወሃቶች ስሙ !!!

በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ እንዲህ እንደ እናንተ ዘመን ጎዳና ላይ የሚኖር ዜጋ ታይቶ አይታወቅም። እንዲህ አይነት ሁኔታ በጎሬቤት አገሮችም አልታየም። በሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎች በአገሪቷ ዋና ከተማ ጎዳና ላይ የሚኖሩት እናንተ እንመራታለን በምትሏት ኢትዮጵያ ብቻ ነው። ጭካኔያችሁ ወደር የሌለው በመሆኑና አገራዊ ስሜት በማጣታችሁ የአዲስ አበባ ጎዳናዎች በሺዎች በሚቆጠሩ ጎዳና ተዳዳሪዎች ሊሞሉ ችለዋል ።

“ኢትዮጵያን የምንስበር እኛ፤ የምንጠግንም እኛ” ብላችሁ በቅዥት የምትኖሩ ህወሃቶች አሁንም ስሙ!!!

መተማመኛችሁ ጠመንጃችሁ መሆኑን እናውቃለን። እናንተ ከጠመንጃ ወዲያ ማሰቢያ አካል እንደሌላችሁም ደህና አድርገን እንገነዘባለን። እኛ ግን እንዲህ እንላችኋለን ያ ስትግድሉት አልቅሶ ዝም ያላችሁ ህዝብ ሞትን የሚንቅበት ግዜ እሩቅ አይሆንም። ካሁን ወዲያ ምን ሊመጣ የሚልበት ግዜም እየመጣ ነው። ለዲኑ፤ ለሃይማኖቱ፤ ለነፃነቱ መሞት ክብርና ጀግንነት መሆኑን አምኖ የሚቀበልበት ግዜ ደርሷል።ያን ግዜ ያ የተሞረኮዛችሁት ጠመንጃ የሸንበቆ ምርኩዝ ሆኖ ተሰብሮ የሚወጋችሁ መሆኑን ልናሳውቃችሁ እንወዳለን። ያ ከመሆኑ በፊት ግን ከህዝብ ጎራ እንድትቀላቀሉ ሳንመክራችሁ አናልፍም።

 ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር!!! 

በኢምግሬሽን አዲስ ፓስፓርት ለማውጣት እስከ አምስት ሺ ብር ጉቦ እየተጠየቀ ነው።

በኢምግሬሽን አዲስ ፓስፓርት ለማውጣት እስከ አምስት ሺ ብር ጉቦ እየተጠየቀ ነው።

የካቲት ፳፰ (28) ቀን ፳፻፭ (2005) ዓ/ም 
አገሪቱን እየለቀቀ የሚሰደደው ህዝብ ቁጥር በአስደንጋጭ ሁኔታ እየጨመረ መምጣቱን ተከትሎ  ህዝቡን ማስተናገድ ያልቻሉት የኢምግሬሽንና የዜግነት ጉዳይ መ/ቤት አንዳንድ ሰራተኞች አዲስ ፓስፖርት ለማውጣት ወይም ለማሳደለስ ለሚፈልጉ ኢትዮጵያዊን ፈጣን አገልግሎት እንሰጣለን በማለት በነፍስ ወከፍ እስከ ብር 5ሺ ብር ጉቦ እየጠየቁ መሆኑን ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው ምንጮች ተናግረዋል፡፡
መ/ቤቱ ከጊዜ ወደ ግዜ አገልግሎት አሰጣጡ እያሽቆለቆለ ከመምጣቱ ጋር ተያይዞ በተለይ ወደ መካከለኝ ምስራቅ አገራት ለስራ የሚጓዙ በሺ የሚቆጠሩ ሴቶች ከፍተኛ መጉላላት፣ እንግልትና ጥቃት እየደረሰባቸው ይገኛል፡፡አዲስ ፓስፖርት ለማግኘት፣ለማሳደስ፣የስም ስህተት ለማረም እና የመሳሰሉ አገልግሎቶችን ለማግኘት ከክልሎች ጭምር በየቀኑ በሺ የሚቆጠሩ አግልግሎት ጠያቂዎች ወደ አዲስ አበባው ኢምግሬሽን መ/ቤት የሚጎርፉ ሲሆን፣ ጉዳያቸው ቶሎ ሊፈጸም ካለመቻሉ ጋር ተያይዞ በገንዘብ እጥረት ጎዳና ላይ ለማደር ጭምር እየተገደዱ ይገኛሉ፡፡በዚህ ምክንያት በርካታ ሴቶች የመደፈርና የዝርፊያ አደጋ የሚያጋጥማቸው መሆኑን የጠቆመው የውስጥ ምንጮች፣ መ/ቤቱ አገልግሎት አሰጣጡን አሻሽሎ ቀልጣፋ ከማድረግ ይልቅ አንዳንድ ሰራተኞቹ በአካባቢው ካሉ ደላሎች ጋር በመሻረክ ቅድሚያ አግልግሎት ለማግኘት ከሚፈልጉ ግለሰቦች እስከ አምስት ሺ ብር የሚገመት ጉቦ በነፍስ ወከፍ እየተቀበሉ በማስተናገድላይ ናቸው።መ/ቤቱ አግልግሎት ጠያቂዎችን በከፍተኛ እንግልትና ወረፋ አልፈው ሲቀርቡ ከሶስት ወራት በላይ የረዘመ ቀጠሮመስጠቱ ለሙስናና ብልሹ አሰራር በር መክፈቱን ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው ምንጮች ጠቁመዋል፡፡ትልቁ የአገሪቱ የደህንነት ተቋም በሙስናና ብልሹ አሰራር ውስጥ በመዘፈቁ ዜጎች ብቃት ያለው አገልግሎት አጥተውበገዛ አገራቸው ለእንግልትና ለመከራ መዳረጋቸው እጅግ አሳዛኝና አሳፋሪ መሆኑን ምንጫችን አክሎ ገልጾአል፡፡አንዳንድ ወገኖች አገሪቱን እየለቀቀ የሚሄደው ህዝብ መበራከት ፣ ችግሩን እንዳባባሰው ይገልጣሉ። አገሪቱን እየጣለ የሚሰደደው ህዝብ በኢትዮጵያ ታሪክ ታይቶ አይታወቅም እንደ ኢምግሬሽን ባለስልጣናት መረጃ። ወደ አረብ አገራት በህጋዊ መንገድ ከሚወጣው ህዝብ ቁጥር የበለጠ በኬንያ ወደ ደቡብ አፍሪካና ወደ ሌሎች አገራት የሚሰደደው ኢትዮጵያዊ ቁጥር እንደሚበልጥ እነዚህ መረጃዎች ያሳያሉ።አብዛኛው ኢትዮጵያዊ የሚሰደደው ለስራ ፍለጋ ሲሆን፣ በአጠቃላይ በአገሪቱ ያለው ስርአት መበላሸትና የተስፋ እጦት ለስደቱ ሌሎች ምክንያቶች መሆናቸውን ጥናቶች ያመለክታሉ።
ከሰብኣዊ

ዝም ባለ አፍ ዝንብ አይገባም ብለን ዝም ስንል ዝም ባልንበት አፍ ወንጀለኛ ተባልን።

ዝም ባለ አፍ ዝንብ አይገባም ብለን ዝም ስንል ዝም ባልንበት አፍ ወንጀለኛ ተባልን።
አማራ መሆን ወንጀል ነውየሌሎች ብሔረሰብ አባላት በፈለጉበትክልልና ስፍራ ይኖራሉ። አማራ ክልል ውስጥ ሰፊ መሬት ወስደው የሚኖሩአሉ፤ የሚነካቸው የለም። አማራው እየተመረጠ ለስደት፣ ለመከራ፣ለእንግልት ይዳረጋልእስከመቼ በዚህ ይቀጥላል?  የአማራ ክልሉንእንመራለን፣ የአማራ ህዝብ ወኪል ነን የሚሉ የት ናቸውያሳዝናል! ግንወኪሉም ተብዬው ለካ የወያኔ ስራ አስፈፃሚሆች ናቸው ለካ ምን ይደረግለአማራው አልቅሱ፣ ለአማራው አንቡ፣ አማራው አለቀ፣ልጆቻችንየሚቀበለን በጉዲፈቻ እያሉ …”   በስልክ ለተለያዩ ሬዲዮ ጣቢያ በስልክ ሲቃ ልሳናቸው አንቆ  አስተያየታቸው  የአማራ ተወላጆች ሲናገሩ አልሰማንም የሚል የለም ካንም እኔ አይመለከተኝም ሊሆን ይችላል ግን ነገ ደግሞ በሌላው ብሔረሰብ መደገሙ የማይቀር ነውና ዛሬ ይኽንየወያኔን ስራ መቃወም አለብን 
ሰሞኑን በቤንሻንጉል-ጉምዝ ክልል አማራውን የማፅዳት ዘመቻ ወይምየማፈናቀል ዘመቻ መጀመሩ ይፋ ሆነ እንጂ ችግሩ የቆየና ማዕከላዊአገዛዙም ሆነ የክልሉ መስተዳድር ጠንቅቀው የሚያውቁት ጉዳይእንደሆነም ይታወቃል የካቲት 282005  የተላለፈው ኢሳት አማርኛክፍል ያነጋገራቸው የችግሩ ሰለባ አሁን ያለውን ችግር የሚገልጹትበተማጽኖ ነበር
 ከዚህ በፊትም ከዓመታት በፊት መተከል ዞን ፓዌ የተካሄደውን ማስታወስይቻላል 1984 – 85 ፓዌ መንደር አራት በሚባለው የገበያ ቦታእየገበዩ የነበሩ የአማራ ተወላጆች ያላሰቡት ደረሰባቸው።በድንገት ገበያውታወከ። የቻሉትን በቀስት፣ ሌላውን በጥይት ለቀሙት። 56 ሰዎችበቅጽበት ሲረሸኑ ይህ ሁሉ ሲደረግ አገር የሚመሩት ባለስልጣኖችድምጻቸውን አላሰሙም ነበር ሆን ብለው ያደረጉት ስለነበረ።
በጉራፈርዳ በክልሉ መንግስት ትዕዛዝ የከፋ ወንጀል ሲሰራ፣ አንደኛ ክፍልለሚማር ህጻን ጭምር “ክልሉን ልቀቅና ውጣ” የሚል ደብዳቤ ሲሰጥተቆጣጣሪና ተቆርቋሪ አለመኖሩ መጨረሻ የሌለው ግፍ አማራው ላይእንዲካሄድ ስምምነት ያለ የሚገልጹ ጥቂት አይደሉም።
በቤንሻንጉል መተከል ዞን ቡሎን ወረዳ የሰፈሩና 20 ዓመት በላይ ይኖሩየነበሩ ሰዎች በረሃውን አልምተው፣ ወልደው ከብደውና ንብረት አፍርተውይኖሩ የነበሩ አምስት ሺህ በላይ ነዋሪዎች ከየካቲት19 እስከ 30 ቀን2013 ዓም መኖሪያቸውን ለቀው እንዲወጡ ታዝዘዋል የሚገርመው ግን 20  በላይ የአማራ ተወላጆች የሚኖሩ ሲሆን ቀስ በቀስ የማጣራትዘመቻም እንደሚደረግ ይታወቃል
 የአማራ ተወላጆቹ ሰሚ አጣን”  ድምጻ የሚሰማን አጣን በአገራችንለክልሉ መንግስት ሲናገሩ፣ ሲያመለክቱ አመለከታችሁ በሚልስለምንታሰር፣ስለምንደበደብ እባካችሁ ለፌደራሉ መንግስት አሳውቁልንሲሉ በተለያዩ መገናኛ ተደምጠዋል። አገር ቤት የመንግስትም ሆነ “የግልየሚባሉት የመገናኛ ዘዴዎች ጆሮ የነሷቸው ይመስል ሰምተው ዝምብለዋል። ጥያቄ ያቀረቡት ሰዎች “ፈልሶ የመጣ፣መጤ፣ውጣ አማራእየተባሉ የውጭ አገር ዜጋ እንኳን በማይጠራበት ሁኔታ ክብረ ነክ ስድብእንደሚሰደቡ ተናግረውም ነበር ተበዳዮቹ። የሚያሳዝነው ባፋጣኝ ክልሉንለቀው ካልወጡ የክልሉ መንግስት ባለስልጣናት ምን ሊከሰት እንደሚችልየዛቱባቸውን ሰዎች በሚዲያም ተናግረውም ጭምር ነበር‹በአማርኛ ተናጋሪነታችን ሠርተን የመኖር ልጆቻችንን የማሳደግ ህልውና ያጣን ነን፡፡›› የሚሉት እነዚህ ዜጎች “በተደጋጋሚ ጥቃት እየተሰነዘረብን ነው፤ ከ20 ዓመት በላይ ከኖርንበት መሬት ተፈናቅለናል፡፡ ከአውሬ ጋር እየታገልን ያለማነውን መሬት ተነጥቀናል፡፡ እነሱ የሚሉን እናንተ አማራ ስለሆናችሁ በዚህ ክልል መኖር አትችሉም፡፡ ወደ ክልላችሁ ሂዱ ይሉናል፡፡ አማራ ክልልን እንኳን ሰርተን የምንበላበት መሬት ቀርቶ ጎጆ ቀልሰን የምንኖርበት ቦታ ሊሰጡን ፈቃደኛ አይደሉም፡፡” ባስቸኳይክልሉን ለቀው ካልወጡ “የፌደራል ፖሊስ ደብድቦ ያስወጣሃል” የሚልማስፈራሪያ የደረሳቸው ሰዎች ጭምር ነበሩ።
የአማራ ክልል ለምና ሰፊ መሬቱን ለሱዳን አሳልፎ በመስጠት፣ ሁመራንናወልቃይት ገባውን ለትግራይ ክልል አሳልፎ በማስረከብ የሚታወቀውንብአዴን ዛሬ ዝም ቢል አይገርምም እኮ ከዝንብ ማር ይጠበቃል እንዲ አቶደመቀ መኮንን በአማራው ወያኔ ስም “ቅምጥ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርሆነው በውለታ መሾማቸው የሚታወስ ነው።
ግን ይዄ ሁላ ሲሆን የኢትዮጵያ ህዝብ ዝም ማለቱ ነገ ዋጋ እንደሚያስከፍለውስ ሳያቀው ቀርቶ ነው።መቼም የአማራ ክልል ብአዴን ለምን ዝም አለ አንልም ምክንያቱም የወያኔ ጀሌ፣ሎሌ ሆኖ እያገለገለ ያለ እንጂ ለህዝቡ እያገለገለ እንዳልሆነ ይታወቃል።
ዝም ባለ አፍ ዝንብ አይገባም ከሆነ ታዲያ ዝም ብንልም ወንጀለኞች ሆነናን። ዝምታው ይሰበር በአንድነት የጉዳዩ ተጠቂ ነን እንበል! ኢትዮጵያ የሁላችንም ነች! ኢትዮጵያ የዚህ የዚያ ብሄር አይደለችም የሁላችንም ነች። ከጠባብ የብሄር ጎጠኞች ኢትዮጵያን እንታደጋት!
ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር!!!