Sunday, March 2, 2014

ኢትዮጵያውያኖች በኖርዌ ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ አደረጉ


ኢትዮጵያውያኖች በኖርዌ ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ አደረጉ
በድሞክራሳዊ ለውጥ በኢትዮጵያ የድጋፍ ድርጅት በኖርዌ በ ወጣቶች ንዑስ ክፍል አዘጋጅነት ደማቅ ሁለት ዓላማ ያለው ሰላማዊ ሰልፍ አደረጉ የስልፉም አላማ ረዳት ፓይለት ሐይለመድህን አብራን በመደገፍ የተየቀውን የፖለቲካ ጥገኝነት በ ሲውዝርላንድ መንግስት ተቀባየነት አንዲያገኝ የድጋፍ ሰልፍ በሲዊዘርላንድ አንባሲ ሲሆን በመቀጠልም የወያኔ መንግስት የኢትዮጵያን መሬት ለሱዳን  አሳልፎ ለመስጠት በድብቅ ያደርገውን ስምምነት በመቃወም ለኖርጂያን የውጪ ጉዳይ ሚንስተር ማሳወቅ ነበር በስላማዊ ሰልፉ ላይ ከተለያዮ የኖርዌ ከተሞች የመጡ በዙ ኢትዮጽያውያን ና ከኢሳት ጋዜጠኛ መታሰቢያ ቀፀላ ና ደረጄ ሀብተወልድ መገኘታቸው ሰልፉን ድምቀት አንዲኖርው አድርግጏልታል።