Tuesday, October 14, 2014

እልል እልል ወያኔ ሰላማዊ ሰልፍ ፈቀደ

በጥቃቅን አና አነስተኛ ጥቂት ካድሬዎች አና በዘይት አና በስኳር የተደለሉ በትናትናው አልት ሰንደቅ አላማችንን የደፈሩ ግለስቦች በህግ ይጠየቁልን ሲሉ ሰልፍ ወጡ የሚገርመው ባለፈው ግዜ አስቃቂና በአለም ላይ ታዪቶ የማይታወቅ የአረብ አገር ውሾች በወንድምና በህቶቻችን ላይ ያደርሱባችውን አና እያደረሱባቸው ያሉትን ነገር አስመልክቶ ሰላማዊ ሰልፍ ሲወጣ አንደገናም ጣልያን ለምን ለጨፍጫፊው ግራዚያኒ መታስቢያ ሀዉልት ሰራች በለው ጣልያን ኢንባሲ ተቃዉሞ ሰልፍ ለማካሄድ የሞከሩትን ኢትዮጵያውያን ለስርና ለፌደራል ዱላ ድብደባ ተዳርገዉ ተዋርደዋል ባለ ራሂው መርያቸው ነፋሳቸውን ይማርና ባንዲራ ጨርቅ ነው ሲሉ ጆሮ ዳባ ልበስ ያሉት የወያኔ ቂል ሆዳም ካድሬዎች አሜካን አገር የወያኔን ባንዲራ አውርደው ትክክለኛውን ባንድራ በመሰቀሉ ያንገበገባቸው የወያኔ ባንዳዎች ተንጨረጨሩ ድንቄም ተቆርቋሪ ወያኔ በርሃ እያለ በሶና ጨው ሲቋጥርበት የዘመኑ ካድሬዎች የት ነብራቹ

No comments:

Post a Comment