Tuesday, September 23, 2014

የወያኔ ስርአት በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ በድብቅ የሚፈጽመው ግፍ : ስቃይ : ግርፋትና ግድያ በሃያ አንደኛው ክፍለዘመን ተወዳዳሪ ያልተገኘለት ወንጀል ነው :: ብዙዎቹ ግፎች በድብቅ የሚካሄዱ ሲሆን : አሁን ደግሞ ይባስ ብሎ የስርአቱ ዋነኛ የማሰቃያ መሳርያ የሆነው ፌደራል ፖሊስ በአዲስ አበባ ሲቪል ህዝብ ላይ የሚፈጽመው ግልጽ ጥቃት እነሆ



TPLF Federal Police brutally attack civilians in Addis Ababa September 2014

No comments:

Post a Comment